በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ሎት 1 የውጭ የተለያዩ ተገጣጣሚ ጠረጴዛ ወንበር እና ሼልፍ ሎት 2 የመንገድ መብራት ፓውዛ እስከ አክሰሰሪው በየዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።