Procurement of Electric Material WGCFNR
የደረት ባጅ ማንጠልጠያ እና ገመድ ግዥ -2018
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እና የጥገና ማቴሪያሎች፣ የመኪና ጎማ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ቧንቧ እቃ፣ የህትመት ዉጤቶች ለማሳተም፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ እና ብረታብረት ስራ ለማሰራት ለአንድ ጊዜ ግዥ ፣ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ ለ3 ወር ፣ ኦክስጅን ሲሊንደር ጋዝ መሙላት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለአንድ ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Oromia Bank now invites sealed bids from eligible bidders through open bid for the procurement
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ የሞባይል ቻርጀርና usb cable መዳብ፣ internet switch ኮስሞቲክስ አልባሳት፣ ጫማ እና የልጆች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ charg pin፣ የቴሌቪዥን ተገጣጣሚ እቃዎች እና ባጃጅ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement Electric Oven having 4 Plates
purchase of switch board for water pump
electric cable 4*3 ROLL (EURO)
Lot 50: የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ከነገጠማው ግዥ /2018/ቃሊቲ
Procurement Of Building maintenance Items (electric) 2018/25
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እያስገባው ላለው ለደ/ማርቆስ ከተማ አልማ G+10 ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የአልሙኒየም አቅርቦትና ስራ፣ የኤሌክትሮ መካኒክ አቅርቦትና ገጠማ፣ የኮርኔስ አቅርቦትና ስራ እና የሸንት ቤት ፓርቲሽን መስኮት አቅርቦትና ገጠማ ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰ
Requisition of network cable and switch ተስተካክሎ በድጋሜ የወጣ..
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar eligible bidders are invited to submit proposal with fulfilling of the following requirements
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ የቢሮ መገልገያ ኤሌክሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement Of Supply & Implementation of Network Equipment, Wired, & Wireless Network, server & Fiber Infrastructure (Turnkey Project) (የአውታረ መረብ መሳሪያዎች አቅርቦት እና ትግበራ ፣ገመድ አልባ አውታረ መረብ ፣አገልጋይ እና ፋይበር መሠረተ ልማት Turnkey ፕሮጀክት Re-Bid
PR For EV Cables
lot 15 electric equipment(EMA)
Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Different Network Devices and Data Cables mentioned below