Procurement of Electronics Equipment
Lot 5850 procurement of electronic item(24000 BTU AIR CONDITONER(ማስተከሉን ጨምሮ) or ከነተከለው ነው
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የግልገል በለስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በ10 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ግዥ መለያ ቁጥር 18/2019)።
Procurement of Electronics Equipment/ የኤሌክትርክ እቃዎች ግዥ (BiT)
በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ የሚገኘው አንገር አበያ የገ.ሕ.ሥራ ዩኒየን ለ2019 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸርና የፅዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ፍ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ የደንብ ልብስና የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በ6 ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ።