በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሽቀጣሽቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ በሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት1 እስቴሽነሪ ሎት፡-2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት" ሎት፡- 4 ፈርኒቸር የሚሰራ ሎት፡-5 ፈርኒቸር የሚገጣጠም ሎት፡-6 የቢሮ ጥግና ሎት-7 የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-18/2019
Procurement of Electronics Equipmen
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ እስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ/የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድ/ዳ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት የTVS ሞተር ሳይክል እቃዎች ግዥ
Procurement of Electronics Equipment
የጀነሬተሮች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ (3 ሎቶች) - በከፋ ዞን ደካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
Purchase Requisition for Power bank & Laptop keyboard .(MC)
Supply and Delivery of Mobile phone, Desktop Computer and Tablet Computers
የሞተር ሳይክል፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽህፈት መሣሪያና ጽዳት እና የህንፃ መሣሪያ ግዥ (ሣዉላ 001/2019) - በጎፋ ዞን የሣውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡