የሞተር ሳይክል፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽህፈት መሣሪያና ጽዳት እና የህንፃ መሣሪያ ግዥ (ሣዉላ 001/2019) - በጎፋ ዞን የሣውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሣዉላ 001/2019
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የጎፋ ዞን ሣዉላ ከተማ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ለሣውላ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 ሞተር ሣይክል ተሽከርካሪዎች
- ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት 4 ጽህፈት መሣሪያና ጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 5 ህንፃ መሣሪያ /ግንባታ ዕቃዎች/
በዚሁ መሠረት በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባችኋል፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈለ ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ
- የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው
- በአቅራቢነት ላይ የተመዘገቡበት የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የመልካም የሥራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሣ/ከ/ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ስም
- ለሎት 1 /35,000 /ሠላሳ አምስት ሺህ ብር/
- ለሎት 2 /50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
- ለሎት 3 /60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/
- ለሎት 4 /30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረለት /CPO/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከላይ ከ1-7 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ቴክኒካል [...] ፋይናንሻል በኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ከላይ ኮፒና ኦርጅናል ብሎ በመፃፍ በእናት ፖስታ አሽ[...] ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ የመደበኛ የጨረታ ሰነድ ላይ ያለውን መጠይቅ በመሙላትና በመፈረም የድርጅታቸ[...] ማህተም በሚታይ መልኩ ማድረግ አለባችሁ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሣውላ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥ[...] ያገኛሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊው ያሸነፋቸውን ዕቃ በራሱ ወጪ እስከ ሣውላ ከተማ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል አም[...] ማስረከብ አለበት፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት [...] ጀምሮ ለ15 የመንግሥት ሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት [...] ከጠዋቱ 4፡30 ጨረታዉ ይከፈታል፡፡
16ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ወይም በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል ማለት ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- የስ.ቁ 0910107781 እና 0908940007 ይደውሉ ፡፡
በጎፋ ዞን የሣውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት /ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Sawla Town Administration Finance and Plan Development Office invites bids for motorcycles, electronics, office and cleaning supplies, and building materials, divided into lots. Bidders must have a renewed trade license, tax compliance, VAT registration, TIN, supplier registration, and good performance certificate.
