Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline21 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Security10,000(አሥር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ካሽ
  • opening dateበዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ከቀኑ በ8:00 ሰዓት አለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል በግልጽ ይከፈታል
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Cloth And Shoes

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ እስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ/የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል


የግልፅ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ እስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ/የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ቀጥሎ የተዘረዘሩ ቅድመ ሁኔታዎችንና መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል

  • የሚፈለገውን የጥራት ደረጃ የሚያሟሉ እና በዘርፉ የንግድ ሥራ የተሠማሩ፤
  • የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፤
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ እነዚህን ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የብር 10.000 (አሥር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ካሽ ማቅረብ የሚችሉ የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ከግ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርበ መግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ብቻ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በግልጽ በመሙላት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ 02 (ሁለት) ፖስታ በማድረግ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ አሽገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ እየገለጸ የጨረታ ሳጥን በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ከቀኑ በ8:00 ሰዓት አለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል በግልጽ ይከፈታል።

ማሳሰቢያ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 046224 1463/0462241461 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Alleta Wondo General Hospital seeks bidders for uniforms, stationery, cleaning materials, electronics/electrical goods, and various printed materials via national open tender. Bidders must be engaged in the sector, meet quality standards, and hold a renewed business license, commercial registration, TIN, and VAT registration.
Save Tender