በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች UPS በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Tourism Training Institute – Procurement of Television & Radio Advertising
Houses of Peoples Representative – Procurement of TV and binding machine *18
Ethiopian Environmental Protection Authority – LOT-11 PROCUREMENT OF TV STAND
Livestock Development Institute – Procuremnet of Laptop Charger lot 0016/2018 /ላፕቶፕ ቻርጀር ግዥ)
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለተቋሙ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሸነሪ፣ አላቂ የጽዳት እቃ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህንፃ መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች (በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ/ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ በሎት 1. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ በሎት 2. የደንብ ልብስ፣ በሎት 3. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 4. አላቂ የህክምና ዕቃዎች በሎት 5. ቋሚ ዕቃዎች፣ በሎት 6. የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የእቃዎቹ ዝርዝር ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ሎት 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሎት 5 የቧንቧ, ዕቃዎች ሲሆኑ ዝርዝሩንና ብዛቱን በጨረታ ሰነዱ ላይ ተጠቅሷል፡፡
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች ፤ ህንፃ መሳሪያ የስፖርት እቃ ፤የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒከስ ፤ የኮምፒዩተር እቃ፤ መጽሐፍትና የቢሮ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Jinka University – PROCUREMENT OF ELECTRONICS 2018
Mizan-Tepi University – የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባለብት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – purchase of Lap top battery, charger , memory & screen./*/
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ማለትም የደኅንነት ካሜራ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡