በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ የመረጃ ማዕከል አቅም ማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING) ማለትም፡ ዕከሉን ለማሳደግ የሚውሉ እቃዎችን የማቅረብ፣ የኢንስታሌሽን፣ ማይግሬሽን፣ ኮንፊገሬሽን፣ ቴስቲንግ እና ኮሚሽን ስራዎችን መፈፀም ጨምሮ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በካፒታል በጀት ማሰራት ይፈልጋል።
LOT 54: ሴቶችን ማብቃት /Women Empowerment/ በሚል ርዕስ የሚሰጥ የስልጠና አገልግሎት ግዥ/2018/ቃሊቲ
Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid for the selection of potential Digital Meter Taxi Service Provider and Management Company at Addis Ababa Bole International Airport.
purchas of የፒስትሪ ስልጠና
purechas of የፒስትሪ ስልጠና
Procurement Of ለ72 አመራሮች በስነ-ምግባራዊ አመራር ፤የውሳኔ አሰጣጥ ፤ የተቋም ግንባታ ጥበብ ዙሪያ ስልጠና እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
lot-80 ለSTEM ማዕከል ሥልጠና እና ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚዉሉ ዕቃዎች
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR THE PURCHASE OF GPS TRACKING SYSTEM & RELATED SERVICE.
የስልጠና ማቴሪያሎች ግዥ/ETAF//RFQ12/
Procurement of Training Manual book (የስልጠና ማኑዋል386 ከነ cover page የፀሐፍ ህትመት ግዥ)MTEIRDC
Lot 3/8 Procurement of Training For design (DEMD)
ROCURMENT OF ለ74 አመራሮች በስነ-ምግባራዊ አመራር ፤የውሳኔ አሰጣጥ ፤ የተቋም ግንባታ ጥበብ ዙሪያ ስልጠና እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ ዝግጁነት ምክር አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ምክር አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ከአገልግሎት ዘርፎች ውስጥ በሐምሊን የአዋላጅ ነርሶች ት/ቤት የREGISTRAR SYSTEM ለመዘርጋት እንዲቻል፡ በመስኩ አቅም ያላቸውን ሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም የመራጮች ምዝገባ እና ስልጠና የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት ለማከናወን የሚንቀሳቀሱ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ለማጀብ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 02 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ combining compartment እና lighting preventer ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Satellite dish system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ የማሸግ አገልግሎት እና የእሸጋ ጥራት የማረጋገጥ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል።
Oromia Bank now invites sealed bids from eligible bidders for the procurement of Outdoor Sports Field at Gelan City.