Purchase of Research materials and Equipment
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓመት አገልግሎት የሚውል አርጅናል ቋሚ እቃዎች ለመግዛት ስለምንፈልግ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል።
Lot 59 procurement of ማስታወሻ ደብተር (Note books ) ግዥ
Purchase of day care children furniture
Lot 58 procurement of የመጽሐፍት ህትመት ግዥ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ ሆ/ል በ 2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት ለህጻናት መማሪያ የሚሆን ሞንቶሶሪ ኪት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Purchase Requisition of Note Book small & Pen
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማርያምቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ፣ የኢሌክትሮኒክስ ማስተማሪያ እቃ፣ የኮንስትራክሽን ማስተማሪያ፣ የዕዳት እቃ፣ የማሽን ትምህርት ማስተማሪያ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የማስታወሻ ደብተር (5”x8” x203mm) እና እስቲከር ግዥ
Washing machine, books and carpet purchase
የደብተር ግዥ
procurement of ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤተመጽሐፍት አገልግሎት የሚውል አነስተኛ የማስታወቂያ ሰሌዳ ሕትመት
ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 2/2018 ዓ.ም ለስልጠና እና ለገፀ ምድር ማልማትና ማስዋብ ስራ ግዥ ለመፈጸም 2ኛ ዙር የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት 1- የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ 2- ኖራ ውህድ ከነትራንስፖርቱ 3- የእንስሳት መድኃኒት 4- ፖሊቲን ቲውብ ባግ 5- ማጣቀሻ መጽሐፍት 6- የልብስ ስፌት ማሽን 7- የመበየጃ ማሽን 8. ለአካል ጉዳተኞች መርጃ መሣሪያ 9. የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ለቢሮ አገልግሎት እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፈው መግዛት ይፈልጋል፡፡
የትምህርት መርጃ 1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ማለትም ወረቀት እና ስማርት ቦርድ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Lot 102 Procurement of Full- wall cartoon stickers for Daycare & Modular/ Detachable cartoon stickers for Daycare Purchase
The Sandford International School hereby invites bids from interested eligible & qualified international Bidders to submit their bid proposal for the Supply and Delivery of different International Text Books