Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ስ
  • Address ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ዴዴሳ ካምፕ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0574485494
  • Website
  • Deadline01 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price800.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ ሆ/ል በ 2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ስ


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ ሆ/ል በ 2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-

አልባሳት የፅህፈት ማቴሪያል፣ የትም/ት መርጃ ዕቃ የተለያዩ ቀለቦች እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ የጨረታ መቁጥር ምዕ/ደ/3/ሪ/ሆ/ል/ግ/A-1/2018 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

አድራሻችን ኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ገ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ደዴሳ ካምፕ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ሊያሟላቸው የሚገባቸው ነገሮች

  1. አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ሰርተፊኬት እና የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ለኤክሳይዝ ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣
  4. የጨረታ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፤
  5. ተጫራቹ የተሰጠውን ቅፅ በአገባቡ መሙላት የሚችል እንዲሁም ላለማጭበርበር ቃል የሚገባበት ቅፅ መሙላት የሚችሉ፣
  6. ካሽ ሬጂስተር ተጠቃሚ ካልሆነ በብራና ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሸኝ መጠቀም የሚችሉ፤
  7. ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን 3 ወር ያልሞላው ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ የቫት ሪፖርት እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በቁጥር 800 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ደዴሳ ካምፕ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

ለጨረታ ማስረከቢያ /CPO/ መጠን

  1. ለተለያዩ አይነት አልባሳት ብር ----------- 6,000.00
  2. የተለያዩ አይነት የፅሕፈት ማቴሪያል ብር ----------- 9,000.00
  3. የተለያዩ አይነት የትም/ት መርጃ ማቴሪያል ብር ----------- 6,000.00
  4. የተለያዩ አይነት የህሙማን ቀለብ ብር ----------- 227,815.00
  5. የተለያዩ አይነት የፅዳት ዕቃዎች ብር ----------- 80,992.00
  • ጨረታው በቀን 22/08/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ደዴሳ ካምፕ የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ል አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ወቅት መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ ወዲያውኑ ውል መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ከማቅረባቸው በፊት የዕቃዎችን ሳምፕል በቅድሚያ በማቅረብ ከግዥ ፈፃሚው አካል ጋር መተማመን ላይ መድረስ አለባቸው።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል (ሙሉ) የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ስ

 

Save Tender