በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ማለትም ወረቀት እና ስማርት ቦርድ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
2ኛ የፅህፈት መሳሪያ ማለትም ወረቀት እና ስማርት ቦርድ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የአቅራቢነት ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ያላቸው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN No ያለው
- የቫት ተመዘጋቢ ምስክር ወረቀት ያለው
- የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO በቴክኒካል አርጅናል ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ የሚችል
- ተጨራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር ቀን) የስራ ቀናት ለሰነድ የማይመለስ በእያንዳንዱ ሰነድ 300 ብር (ሶስት መቶ ብር) ብቻ ክፍያ ሂሳብ በመክፈል የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ የተዘጋጀውን ሰነድ መውስድ ይችላሉ
- ተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንትና አርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም ይናንሻል የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች ፖስታዎች ላይ የድረጅቱ ህጋዊ ማህተም ስም ፊርማና አድራሻ መጻፍ ይኖረባቸዋል።
- የጨረታው ሳጥን የሚከፈተው በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰአት ላይ በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘት ተጨራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል
- ኮሌጁ በጨረታው የሚገዙ እቃዎች ላይ 20% የመጨርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጥቃቅን አነስተኛ እንደ ማንኛውም ተጨራች ክፍያው በመክፈል እና Cpo ማሲያዝ ይኖርባቸዋል
ማሳሰቢያ
በጨረታው መክፍቻ ዕለት ተጨርቾች በራሳቸው ፍቃድ አለሟሟላት የጨረታ አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
