Library Building Remaining and Maintenance Work
የማስታወሻ ደብተር እና እስክርቢቶ ግዥ
purchase of Reference books (m)
werda 04 daycare building work
ህትመት የለበት ማስታወሻ ደብተር እና እስክርብቶ ግዥ
የትምህርት መርጃ ዕቃዎች ደረጃውን እና ጥራቱን የጠበቀ ግዥ EDCSC
የባቱ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of book 2018 E.C
በአ.ብ.ክ.መ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጣርማበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Procurement of signature Books
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።
Procurement of Record Book Medium and other stationary
ባለ 50ሉክ ደብተር
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 09 የሚገኘው የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፣የፅዳት እቃ፣የቢሮ መሳሪያዎች፣ የህትመት፣ የደንብ ልብስ፣የጥገና እቃዎች፣ የእስፓርት እቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Kitchen Equipment's and related materials
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Record book (መዝገብ ወጪ ገቢ መመዝገቢያ)
የገላን ጉራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን የሥልጠናና አላቂ ዕቃዎችንና የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
purchase of Note Book