የዝዋይ ተሐድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከላችን በ2018 በጀት ዘመን ለቤቶች እና ለመሠረተ ልማት ዕድሳትና የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ሥልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ሰርገኛ ጤፍ እና የተለያዩ የእንስሳት መኖን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የኅብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – የማስታወሻ ደብተር ግዥ MoR H.O
Adama Science and Technology University – Purchase of Note book
Madda Walabu University – Not book/ማስታወሻ ደብተር
Debremarkos University – የግዕዝ መፅሐፍ ግዥ
Maichew Particleboard works PLC invites all interested and legal suppliers to participate in the bid for the supply of hot dip zinc Coated Galvanized wire based on the specification and quantity required
Bahir Dar University – ደብተር ባለ 100 ቅጠል
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Procurement of Grain Laboratory Materials and Other Equipment 2018
Bahir Dar University – ደብተርባለ 100 ቅጠል
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ 1ኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እታዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪዎች እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የት/ዘመን ለ2ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የፅህፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የትምህርት እቃዎች፣ ሎት 5 የፅዳት እቃዎች ሎት 7 የቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University – የሰርተፍኬት እና የማስታወሻ ደብተር ግዥ(m)
Adama Science and Technology University – የማስታወሻ ደብተር ግዥ
Hawassa University – Procurement of Grade 11-12 Supplementary book Series with Short note and Answer. (All 2018E.C)
Ministry of Revenue – MOR EAST የአጋዥ መጽሐፍት ግዥ
Livestock Development Institute – Procurmenet of Daycare Maintanace lot 004/2018 (የህፃናት ማቆያ እድሳት ስራ አገልግሎት ግዥ)
Arbaminch University – በድጋሚ የወጣ Book of Abstract specification Pages = 135 (including the cover page /2/
Oromia Science And Technology Authority – Procurement of physical Book for library 2018
የሐምሌ፩ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ለት/ት ሥራ የሚውል የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ በሀገር ውስጥ የተሰራ የስፖርት መምህር ጫማ እና ቱታ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የአላቂ የትምህርት እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።