የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ 13 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት አስመጪዎች ዕቃቸውን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ፈፅመው ባለመውሰዳቸው የተተዉና የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የተለያዩ የConstraction Equipment and Materials የተለያዩ ዓይነት ጀኔሬተሮች እና ሁለት Truck with Crane Truck with Crane በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Agarfa Woreda Finance office invites all eligible and qualified contractors of category WWC who are financially and technically capable to furnish the necessary labor, material and equipment cost of construction of Kontule and Boru Community Ponds
The Sayo Nole Woreda Agriculture and Land Office now invites eligible contractors Category GC/WWC to submit sealed bids for providing the necessary labor, material, and equipment for the construction and completion of the above project/projects.
Lot 57 Procurement of የሎደር አገልግሎት ኪራይ
Procurement Requisition for Repair and maintenance of plant, machinery and equipment EDU
Construction and Electrical Equipment
ሳር ቤት ከሚገኘዉ የጤና ሚኒስቴር ጋራጅ ግቢ ዉስጥ ቆሞ የሚገኝ ሲሆን ተሸከርካሪዉን ለጥገና ቦሌ በሚኘዉ ወደ ሞኤንኮ ካምፓኒ ለማድርስ የክሬን ማንሻ አገልግሎት ግዥ(ፒካፕ) Description:lot 22:-procurment of ሳር ቤት ከሚገኘዉ የጤና ሚኒስቴር ጋራጅ ግቢ ዉስጥ ቆሞ የሚገኝ ሲሆን ተሸከርካሪዉን ለጥገና ቦሌ በሚኘዉ ወደ ሞኤንኮ ካምፓኒ ለማድርስ የክሬን ማንሻ አገልግሎት ግዥ(ፒካፕ)
Lot 53.1 Procurement of የሎደር ኪራይ 48 ሰዓት
procurement of uniform and protective equipment design and construction pool
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW Plc) wants to procure (buy) eight different types of items—mostly raw materials for manufacturing, along with some equipment and employee uniforms—through a competitive bidding process.
purchasing of construction equipment
The Water and Energy Bureau of Gambella National Regional State now invites an eligible Consulting firm to submit expression of interest for the above mentioned assignments.
The South Western Ethiopia Peoples Regional State HEALTH BUREAU invites registered contractors with license renewed for the year 2018 E.C and registered for VAT to submit sealed bids for providing the necessary labor, materials and equipment for the construction of different health institutions as follows.
Procurement of Construction Maintenance equipment for AMIT (2ኛ ዙር)
Mercy Corps is seeking a service provider for the Procurement of Renting Tractor for land ploughing to provide first and second rounds of till- age services for Kelafo Woreda of Shabelle Zone, Somali Region.
Rental Construction Machinery of Excavator With jack Hammer
10 ሜትር ርዝመት ያለው የካሜራ ገመድ ከሚክሰር ጋር የሚገናኝ ግዥ
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት እስቴሽነሪ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ ኤሌክተሮኒክስ፣ የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ እና ለደ/ጨ/ወ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወለዲ - ሲትረ - ሃሮዩ እና ሜጢ - ሰርጤ ቀበሌዎች ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ሥራ የሚሆኑ ማሽነሪዎች ለመከራየት ለመግዛት/ በሎት ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት አመት ለሚሰሩ የመንገድ ስራ 4 ገልባጭ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Purchase Requisition of Construction Maintenance equipment (ጫሞ ካምፓስ)