በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረትአስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ሎት 4 የደንብ ልብስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement Of Cleaning Service(የፅዳት አገልግሎት ግዥ) 2018/142
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስቴሽነሪና የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ የጽዳት እቃ፤ የተሽከርካሪ ጎማ፤ የግንባታ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ሎት-1 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 2- የተለያዩ ፅዳት ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
lot 1 Ministry of Revenue Procurement of Sanitary Items ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የፕላስቲክ ባልዲ ጠንካራው ባለ 20ሊትር ግዥ ነው
Procurement of Sanitary Items
Procurement of Cleaning Service
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ መድሀኒቶች እና አላቂ የህክምና ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፤ ቋሚ እቃዎች ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች የተለያዩ ህትመቶች እና የጥገና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል።
የአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ፤ፈርኒቸር፣የጽህፈት መሣሪያዎች፤የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia Coffee Farmers' Cooperative Union (OCFCU) invites sealed bids for the supply, installation, erection, commissioning, and training of a turnkey project for a 10 Tons Per Hour Coffee Beans Cleaning and Drying Machine for their processing facility in
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው መደበኛ በጀትና ለወረዳው የተሰጠ የተለያዩ ፈንድ እና የመሳሰሉት በወረዳው ሥርለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች 1. አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች 2. አላቂ የጽዳት መገልገያዎች 3. ከአንድ ዓመት በላይ የሚያገለግሉ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች 4. የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች 5. የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች 6. የግንባታ ዕቃዎች
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎችን፤ የፅዳት እቃዎችን፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እንዲሁም የኤለክትሮኒከስ እቃዎችንና የሠራተኞች የደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Cleaning Plastic(የጨቅላ ህፃናት መጠቅለያ)
ላየን ሰኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የእስቴሽኔርና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
ፀሐይ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ለተገለጹት የስራ ዓይነቶች የሰው ኃይል በማቅረብ አግባብ ካለው ፈቃድ ሰጪ የመንግስት ተቋም ሙያዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በማወዳደር የሠራተኛ አቅርቦት ግዢ ማከናወን ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue Dire Dawa branch Procurement of Sanitary Items
Procurement of Sanitary Itemsየመዋኛ ገንዳ ውሃ ማከሚያ የሚሆን አንዱ ጋሎን 45 ኬ.ግ የሚይዝ (Chlorine) m