Tender Detail

Tender Details

  • Company Lion Security Service PLC
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline05 Aug 2026, 12:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-27 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial

ላየን ሰኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የእስቴሽኔርና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

Lion Security Service PLC


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ላየን ሰኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የእስቴሽኔርና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በመሆኑም  የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚታሟሉ

  1. እስቴሽኔርና የጽዳት ዕቃዎች አቅራብነት የተመዘገበ
  2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  4. ህጋዊ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ምስክር ወረቀት የተሰጠዉ
  5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር  ያለዉ
  6. በተጠየቀበት ወቅት ናሙና ማቅረብ የሚችል
  7. በቂ ስቶር ክምችት ያለዉ
  8. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  • በፕሎት 1 የእስቴሽኔሪ እቃዎች
  • በፕሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች

ከላይ የተዘረዘረዉን መስፈርት የሚታሟሉ አቅራቢ ድርጅቶች ከቀን 20/11/2018 እስከ 29/11/2018 ድረስ የእያንዳዱን ዕቃ ነጠላ ዋጋ በመዘርዘር ከላይ በተራ ቁጥር ከአንድ እስከ ስምንት የተዘረዘሩ ሰነዶች ኮፒ በማያያዝ በአድስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከአምቼ ጋራጅ ወደ ጆኒ ጋራጅ በሚወስደዉ መንገድ ገባ ብሎ ከቀጠና ትስስር ምንስቴር ብሮ አንደኛ በር ወደ ግራ በሚወስደዉ አስፓልት በሚገኘዉ መ/ቤታችን የቤት ቁጥር 432/3 በሴም በታሸገ ፖስታ እንድታስገቡ እያሳወቅን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0922725597

                      0912464041

                      0116683333

 

Save Tender