በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን ባህርዛፍና ጥድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዲስትሪክቶች፣ ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ባቢያ ፎላ እና ሲግሞ ሰጠማ ዲስትሪክቶች፣ አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ጭላሎ ጋላማ ዲስትሪክት እና ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀርሶ ጉርስም ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንናዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት ማህበራትና ድርጅቱ በጋራ የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – የባህር ዛፈፍ ዘይት(Eucalyptus oil) ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ በራጴ ቶራ ቀበሌ ከዞን 25 ኪ/ሜ በራጴ ወረዳ መቀመጫ ላይ የሚገኘውን 9.2 ሔክታር የሚሆን የባህርዛፍ ደን በአዋጁ መሰረት የዞንና የወረዳ ባለሙያ ባደረገው ጥናት መሠረት የራጴ ወረዳ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Samara University – ሎት 1 የሰመራ ዩኒቨርሰቲ 2017 በጀት የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት ግዥ
BID NO. NCB/Disp-eucalyptus/AWS S SE/05/2016
Haramaya University – የአጠና ባህር ዛፍ ግዥ
Ethiopian Customs Commission – የባህር ዛፍ ዛይት