Ministry of Defense – ወተት ዱቄት እና ፍራፍሬ( MILK PAWEDER AND FRUIT) SPECIAL OPERATIONS COMMAND -2018
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዢ መለያ ቁጥር 01/2018 ማለትም ሎት 01 ቋሚ እቃ፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 03 ደንብ ልብስ፣ ሎት 04 ትራንስፖርት፣ ሎት 05 ህትመት፤ ሎት 06 መጽሐፍ፣ ሎት 7 መስተንግዶ ሎት 08 የፅዳት እቃዎች ሎት 09 የጓሮ እትክልት ዘር ሎት 10 የጉልበት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
WACHAMO UNIVERSITY – ሎት 18 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚሆን የአትክልት ግዥ
Ministry of Education – Purchase of Wheat floor & Oil (የምግብ ዘይትና ዱቄት ) 3
Ethiopian Forestry Development – Procurement of beehive and other material
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), delegated by other domestic fertilizer importers, now invites sealed bids from eligible bidders for the supply of 549,000 METRIC TON Granular DAP (Di ammonium phosphate) soil fertilizer and 449,600 METRIC TON Granular UREA
Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply
Samara University – Lot 1.7 የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት
በደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ነገሮች በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Education – Purchase of Oil & Wheat flour
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት : የባህል ልብስ እንዲሁም በሎት oz የዶሮ መኖ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/18 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገወን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply
The ISLAMIC RELIEF (IR) now invites all eligible suppliers registered and licensed under by relevant government
Bule Hora University – ለዉበት የሚዉል ችግኝ ግዥ
Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding NCB) from eligible and qualified bidders to bid for the supply
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በዚህ በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ የተሻሻሉ የወተት ላም፣ የንብ ቀፎ ፣ የእንቁላል ጣይ ዶሮ፣ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ፣ የመኪና ኪራይ ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይአገልግሎት የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት፣የመኪና መለዋወጫ እቃ የመኪና ጥገና ጋራዥ እና የመኪና ጎማ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Dire Dawa University – Lot 63 Procurment of የትራክተር የዘይት ፊልትሮ የትራክተር ናፍታ ፊልትሮ Model No*1304 Chansis no *1304*31324036ለድሬዳዋና አከባቢዉ ላሉ አቅራቢዎች