Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline27 Sep 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security200000
  • opening date2025-09-27 10:30:00
  • Categories Goods

Lot 1.7 የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት

Samara University


Tender Information

TitleLot 1.7 የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት
DescriptionLot 1.7 የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0009-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-27 10:00:00
Invitation Date2025-09-03 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:samara, Room 18
samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: +47

LegalQualification

  • • የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ:

    በ2017 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: 4.2)
  • •የአቅርቦት ሰንሰለት ያለው:

    ተጫራቹ ቢያንስ 2000ሜ.ኩ መጠን ያለው ማገዶ እንጨት ውል ከተፈፀመ በ30ቀናት ውስጥ አቅርቦት እንደሚፈጽም በድርጅቱ ስም ማረጋገጫ መስጠት፡፡

    (Ref: 14)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ :

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4.2)
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4.3)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.3)
  • •የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት :

    የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.4)
  • •ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance):

    ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance)

    (Ref: 4.5)

ProfessionalQualification

  • •ቁልፍ ሠራተኞች :

    ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ቢያንስ 6 ቁልፍ ሠራተኞች ያሉት

    Attache Contract Agrement & atleast ID

    (Ref: 14)
  • •ግል ሊብሌ ወይም አከራይ ተከራይ ስምምነት ማቅረብ:

    ተቋሙ ካለበት ቦታ ርቀት አንፃር የአቅርቦት መቋረጥ እንዳይኖር የጭነት አገልግሎቱ ለማረጋገጥ ተጫራቹ የግሉ ወይም ኪራይ ቢያንስ ትልቁ አይሱዙ/FSR/ ወይም ከዚያ በላይ ዝግጅት መኖሮሩን የግል ሊብሌ ወይም አከራይ ተከራይ ስምምነት ማቅረብ

    (Ref: 14)

TechnicalQualification

  • •ባለፉት ዓመታት የተጫራቹ ቀጥተኛ ልምድ :

    የተጫራቹ አጠቃላይ ልምድ ባለፉት5 ዓመታት(2013-2017) ቢያንስ በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 3000000.00 /ሶስት ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አቅርቦትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ

    የኮንትራቶች ብዛት1

    (Ref: 16)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
ተጫራቾች የቴክኒክ እና ፋይናንስ መጫረቻ ሰነድ መለያ ቁልፋችሁን ለስራ ክፍሉ ማሳወቅ ይጠበቅበታል፡፡
Save Tender