በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት - ሎት 1 እስቴሽነሪ 1፣ ሎት2 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4. የዶሮ መኖ፣ ሎት 5 የእንቁላል ጣይ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the mentioned below Procurements.
Wollega University – በ2018 በጀት ዓመት ለዋና ካምፓስ ተማርዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የጤፍ ግዥ ግልጽ ጨረታ፡፡
አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ጓሮ አትክልት ዘር አይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 100,000 ኪ.ግ በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን (በኢትዮጵያ ብር) የሚሸጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Engineering Corporation of Oromia interested eligible bidders are invited to participate in this bid to supply the aforementioned Lot 1 & Lot 2.
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አካባቢዎች ውስጥ የሚገኙትን የነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን እና ባህርዛፍ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Oda Bultum University – PROCUREMENT OF CHICKEN AND MATERIAL
Ministry of Revenue – Procurement of Indoor Plant & Flower MOR-MTO.2/16/2018
Ministry of justice – የሀላፊና ፀሀፊ የሚያገናኝ የስልክ ቀፎ(Chief executive phone) ግዥ 1
Arsi University – Procurement Of Layer Feed/ተመጣጠነ የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ /
በአብክመ በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ.የቅይጥ ማዳበሪያ ማምረቻ ጥሬ እቃ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም በጀርመን መንግስት የበጀት ድጋፍ የሚደገፈው በKFW-CSA ፕሮጀክት ጸድቆ የተላከ ስለሆነ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የሰብል ማጨጃና መውቂያ ማሽኖች ማለትም Maize /com sheller/ እና multi Crop thresher ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Procurement of Tractor Rental Service.
Wolaita Sodo University – lot- 148 ለምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕ/ጽ/ቤት የሚያገለግል የትራክተር ኪራይ
Ethiopian Customs Commission – ለግቢ ውበት የሚያገለግሉ አትክልት ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት 2018
Debre Tabor universsity – የከብት መኖ ግዥ2
የዝዋይ ተሐድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከላችን በ2018 በጀት ዘመን ለቤቶች እና ለመሠረተ ልማት ዕድሳትና የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ሥልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ሰርገኛ ጤፍ እና የተለያዩ የእንስሳት መኖን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – MAIZE GRAIN CLEANING AND IMPURITY REMOVAL SERVICE
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ሕ/ስ/ ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በወረዳው ሙቲ ቀበሌ የሸሚ አነስተኛ መስኖ ግንባታ ሥራ ከሕጋዊ ሥራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።