Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ካፋ ዞን የዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ካፋ ዞን የዴቻ ወረዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0477720383
  • Website
  • Deadline06 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ሕ/ስ/ ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በወረዳው ሙቲ ቀበሌ የሸሚ አነስተኛ መስኖ ግንባታ ሥራ ከሕጋዊ ሥራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ካፋ ዞን የዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት


የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መ/ቁ EI-SWEPR-526662 CW-REQ

በዲቻ ወረዳ የሺሚ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ስም ምግብ ሥርዓት ማጠናከርያ /FSRP/

 

1.     በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢል/ጽ/ቤት ለወረዳ ግብርና አ/ጥ/ሕ/ስ/ ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በወረዳው ሙቲ ቀበሌ የሸሚ አነስተኛ መስኖ ግንባታ ሥራ ከሕጋዊ ሥራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

2.     በዚህም መሠረት ለ2018 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት፣ የተ/እ/ታ(ቫት) ምዝገባ ም/ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ም/ወረቀት GC/WC ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ ብቃት ማረጋገጫ ያለው፣ የመንግሥትን ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች የክሊራንስ ደብዳቤ ያቀረበ እንዲሁም በተጠቀሰው ግንባታ ዘርፍ በአቅራቢነት ስለመመዝገባቸው የም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

3.     ተጨማሪ መረጃዎች በጨረታ ሰነዱ /Bid document/ ላይ የሚገለጽና የሚሞላ ይሆናል፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ብቻ ለወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ 500 ብር በፊደል /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከመ/ቤታችን የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ግዢ ቢሮ ቁጥር 06 መውሰድ ይችላሉ፡፡

5.     ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ፋይናንሻል ኦርጅናል ሰነድ በአንድ ፖስታ፤ ኦርጅናል ቴክኒካል መረጃዎችን በአንድ ፖስታ፤ ፋይንሻል ዶክመንት ሁለት ኮፒ፤ ቴክኒካል መረጃ ኮፒ በማድረግ በእናት ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ 3ኛ ቀን ዴቻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን 10፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ31ኛ ቀን 10፡00 ታሽጎ በዕለቱ 10፡30 የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

6/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 350,000 (ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማስያዣ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7/ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8/ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0477720383/ 0917101540 /0979748726 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ካፋ ዞን የዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

 

Save Tender