Federal Public Procurement Service – purchase of red flower for gusts who will come to the conference hilled in get fam hotel in Addis Ababa
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the PROCURMENT OF BANANA SEEDLING (TISSUE CULTURE) & PAPAYA SEEDLING
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the SUPPLY AND DELIVERY OF APIARY EQUIPMENT.
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the PROCUREMENT OF PULLETS OF COMMERCIAL EGG LAYERS.
The Agricultural Transformation Institute now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the PROCUREMENT OF PULLET FEED.
Wolaita Sodo University – ሎት-089 ለችግኝ ማፍላትና ለማቆየት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ግዥ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክሎች አንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service – Procurement of Animal Feeds
Ethiopian Customs Commission – lot 22 . ለቢሮ እና ለግቢ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ችግኞች እና የችግኝ ፖቶች ግዥ
Ministry of Revenue – የአትክልት ማጠጫ ጎማ ግዥ 0006 ፣ የአትክልት ማጠጫ ጎማ ¾ ኢንች የሆነ ባለ 100 ሜትር ርዝመት ያለው ጥቅል ጎማ ሲሆን ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት መስሪያ ቤቱ ያዘጋጀውን ናሙና ማየት አለባቸው፡፡ ናሙና ሳያይ ዋጋ የሰጠ ተዎዳዳሪ ወደ ፋይናሻል ኢቫሎሽን የማናሳልፍ መሆኑን እንገለልጻለን፡፡
The purchaser now invites sealed bids from eligible entities (bidders) for
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በክልላችን የአየር ንብረት ለውጥ አፈጻጸም መሬት አያያዝ ፕሮግራም (CALM PAR) ለተደራጁ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚ ማኅበረስብ ለማሰራጨት ሎት1. የተመረጡ የፍራፍሬ ችግኝ ሎት2 የእርሻ ቅየሳ መሣሪያ ግዥ ሎት 3 9 ፖሊ ባግ ግዥ በሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian sport Academy – procurement of banana
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በቁጥር 100,000 የሚሆኑ የእንሰት ችግኞችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Haramaya University – Purchase of ጤፍ
The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), delegated by other domestic fertilizer importers, now invites sealed bids from eligible bidders for
National Intelligence and Security Service – (Panasonic) KX-TGH 260 የስልክ ቀፎ ገመድ አልባ 1ሴት
በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደ/ቀጥር ባኮወፋ/0938/17 ቀን 23/05/2017 ዓ/ም በተጻፈው ደበብዳቤ በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሰፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን ፤ የፓፓያ ዘር ፤ የቡና ዘር እና የንብ ቀፎችና የንብ ማንቢያ ቁሳቁሶች ሎት 5 ሼድ-ኔት ጉልበት ዋጋ ሎት 6 ሼድ-ኔት የሚሆን የፋብርካ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Customs Commission – Lot 90 ማዳበሪያ ባለ 100 ኪ.ግ ጠንካራ የሆነ ግዥ
Financial Intelligence Service – 10 ማዳበሪያ የአትክልት አፈር/Soil/