በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደ/ቀጥር ባኮወፋ/0938/17 ቀን 23/05/2017 ዓ/ም በተጻፈው ደበብዳቤ በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሰፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን ፤ የፓፓያ ዘር ፤ የቡና ዘር እና የንብ ቀፎችና የንብ ማንቢያ ቁሳቁሶች ሎት 5 ሼድ-ኔት ጉልበት ዋጋ ሎት 6 ሼድ-ኔት የሚሆን የፋብርካ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በደ/ቀጥር ባኮወፋ/0938/17 ቀን 23/05/2017 ዓ/ም በተጻፈው ደበብዳቤ በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሰፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን ፤ የፓፓያ ዘር ፤ የቡና ዘር እና የንብ ቀፎችና የንብ ማንቢያ ቁሳቁሶች ሎት 5 ሼድ-ኔት ጉልበት ዋጋ ሎት 6 ሼድ-ኔት የሚሆን የፋብርካ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1/ ሎት 01 የጓሮ አትክልት ዘር ፤ 2/ ሎት 02 እንሰት ኮረም 3/ የቡና ዘር 03 4/ ሎት 04 የፓፓያ 5/ የተለያዩ ዓይነት የንብ ቀፎዎችና ማንቢያ ቁሳቁሶች 05 ሼድ-ኔት ጉልበት ዋጋ ሎት 6 ሼድ-ኔት የሚሆን የፋብርካ ውጤቶች፡፡
በመሆኑም በጨረታዉ ለመሣተፍ የሚትችሉ ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣ ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በፌዴራል ግዥና የመንግስት ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንቱ በየሎት የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ስ ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር የንግድ ፈቃዳቸውን ዋናውን /ኦርጅናል/ በመያዝ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢት/ያ ንግድ ባንክ ብቻ የተመሰከረለ ጥሬ ብር/ ሲፒኦ /5,000/ አምስት ሺህ ብር/ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ኦርጅናሉንና ሁለት የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ በባ/ኮ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል ፡፡
- የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ለ30 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት በወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይ/ስ ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፣
- ሎት 01፤ ሎት2 ሎት3 ሎት 4 እና 5 ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና ክፍያ በባለሙያ ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ክፍያ የሚፈፀም መሆን ማወቅ አለበት፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጣላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ሰርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፡፡
- ተጫራቾች በሚሠሩበት አካባቢ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለበት፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0956445021/0935782116 ደውለው ማነጋገር ይቻላል፡፡
ባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
