የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የአፈር ለምነት ማስጠበቂያ የግብርና ኖራ ወፍጮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የሌማት ቱሩፋት ለማስጀመር የሚሆን የዶሮ እርባት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (EIIDE) invites bids from qualified eligible bidders for the supply of Refined Palm and Sunflower Seed Oil Bidding
Ministry of Defense – Procurement of vegetable and fruits /HMD/
Arbaminch University – የእንቁላል ዶሮ መኖ/pullet/
Debark University – procurement of agricultural uniform
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በኬሚካል የታሸ እና ከዘርነት የወደቀ በቆሎ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
FDRE Palace Administration – Lot 67- purchase requisition of Agricultural equipment and others 2017
Arbaminch University – የእንቁላል ዶሮ Diculb /bobance
Arbaminch University – የሥጋ ዶሮ መኖ /saso/የ45 ቀን ጫጩት
Arbaminch University – የስጋ ዶሮ /saso/የ45 ቀን ጫጩት
አምቦ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን የኦሮሚያ ሕብርት ሥራ ዩንዬን በዩንዬኖችና ሕብርት ስራ ማህበራት መጋዘን ተከማችቶ የሚገኘውን ለምርት ግብዓት የማይውል የተለያዩ የአፈር ማዳበሪያ በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ በተወሰነው መሰረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Dambi Dollo University – lot 60 poultry nutrion
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በአብኣላ ወረዳ የሀራ መሊ ቀበሌ የሸጎሎሌ የመስኖ ካናል ግንባታ ስራ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር 30,000 (ሰላሳ ሺ) ኩንታል የተዳመጠ ጥጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች፣ ያገለገለ ዶዘር፣ ያገለገለ ሎቤድ ተሳቢ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ በተለያዩ ሁኔታ የተቃጠሉ መኪናዎች፣ የመኪና መለዋወጫና ቁርጥራጭ ብረታብረቶች ፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ጄኔሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎች፣ የጽድ ዛፎች እና የግራር ዛፎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጥቁር አባይ ኮንስትራከሽን አ/ማህበር (ሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ፣ ቃሊቲ ንብረት ማከማቻ መጋዘን እና አቃቂ ጠጠር ማምረቻ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ፣ የቆርቆሮ መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ ዛፎች እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Arbaminch University – (በድጋሚ)የእንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ(layer)
Arbaminch University – (በድጋሚ)የሥጋ ዶሮ መኖ (finisher)(በድጋሚ)
Arbaminch University – (በድጋሚ)የሥጋ ዶሮ መኖ(corowel)2