Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የአፈር ለምነት ማስጠበቂያ የግብርና ኖራ ወፍጮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የአፈር ለምነት ማስጠበቂያ የግብርና ኖራ ወፍጮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

1ኛ. በዘርፉ የታደሰ የ2017 በጀት ዓመት ህጋዊ ፈቃድ ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፤

2ኛ. የንግድ ስራ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፤

3ኛ. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፤

4ኛ. የቲን ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፣

5ኛ. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ!

6ኛ. የማሽን ብቃት ማረጋገጫ እና በተመሳሳይ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፤

7ኛ. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000454620918 ገቢ በማድረግ አድቫይስ እና የተሰማሩበትን የሚገልጽ የንግድ ፈቃድ ኮፒ በመያዝ ከከልሉ ግብርና ቢሮ ግዥ/ከ/ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 04 ዘወትር በስራ ሰዓት ለተከታታይ 21 ቀናት መውሰድ ይቻላል፡፡

8ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ ሰባንክ የተረጋገጠ (CPO) ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ21ኛ ቀናት እስከ 11:30 ሰዓት ድረስ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ግዥ/ከ/ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባቸው፡፡

10ኛ. የጨረታ ማስታወቂያው በወጣ በ22ኛ ቀን በ4:00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በ22ኛው ቀን በ4:30 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግ/ከ/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል፡፡

11ኛ. የጨረታ መዝጊያ ወይም መክፈቻው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣግይ ሰዓት እና ቀን ይሆናል፡፡

12ኛ. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት ኢያስተኍልም፡፡

13ኛ. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 047-331-1723 እና 047-899-1601 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender