የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የቪድዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪውና ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር ሰብሬሎ 300 እና 600 የብሬል ጽሁፍ ማተሚያ ማሽን የሚሆን የብሬል ወረቀት ማለትም ከ140-150 GSM የሆነ በግራ እና በቀኝ ህዳግ ከማተሚያ ማሽኑ ጋር ለማሠር የሚያስችሉ ቀዳዳዎች ያሉት፣ 19 የሸንበቆ ወይም የሪንግ ማስገቢያ ያለው፣ ሳይዝ 12.5 x የሆነ እና 12,000 ካርቶን ወይም ሳጥን ባለ 1,000 የተያያዘ ወረቀት ወይም continuous sheet የብሬል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurment of Banner 3mX1.3
የብሮሸር ግዥ (ሰኔ 13/2017 ዓ.ም ለሚደረገው ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ ኤግዚቢሽረን የሚሆን)
አዋሽ ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ንብረቶችን (ጄኔሬተሮች፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ የውሃ ማጣሪያ፣ መፈተሻ ማሽን፣ የሂሳብ መደመሪያ፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ፣ የብር መቁጠሪያ ማሽን፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ ፎቶ ኮፒ፣ ፋክስ፣ ፍሪጅ፣ ቴሌቪዥን፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የተለያዩ ጠረጴዛዎች፣ ኤቲ ኤም ሼልተር፣ የመጽሐፍ መደርደሪያ፣ ፋይሊንግና ላተራል ፋይሊንግ ካቢኔት፣ የኮት መስቀያ፣ መጋረጃ፣ ፍራሽ ካውንተር፣ እምነበረድ፣ የጥበቃ ቤት፣ እስታፕላይዘር፣ ባትሪ፣ ዩፒኤስ፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ያገለገሉ ጐማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫ የእንጨት ሣጥኖች፣ ንቃይ ቆርቆሮዎች እና የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ባነር ህትመት
የባነር ህትመት
Purchase Requisition of Banners ,Brochures ,Folders ,and other printings***
procurement of water motor roll up 222
Procurement of Banner printing የባነር ህትመት አንድ ተኩል በሁለት ሜትር (One and a half to two meters) 1;1/2 by 2 meters
Procurement Of TB-infection and Control Operational Manual for Health Facility and Brochure ( pamphlet) Printing
Procurement Of brochures and posters Printing
መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለጎባ ሪፈራል ሆስፒታል የባነር ግዥ-1
ባነር 2ሜ×3ሜ የሆነ
Procurment of Roll-up Banner
Purchase of English Brochure
Procurement of Banner & sticker
Purchase of a banner with installation
የባነር ሕትመት ግዢ 2017
ባነር ርዝመት 3 ሜትር ቁመት 2 ሜትር የሆነ በእንጨት ፍሬም (ሞራሌ ) የሚሰራ ሆኖ በቦታዉ ላይ ማስቀመጥ የሚችል የባነር ህትመት