Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-10 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Camera

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የቪድዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪውና ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የቪድዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪውና ለኖራ ግዥ

የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-347/17

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የቪድዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪውና ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የአገልግሎት ዓይነት

ሎት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታው መክፈቻና ማሸጊያ

ምርመራ

ማሸጊያ

መክፈቻ

 

1

የቪድዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው

ሎት 1

በቁጥር

1

50,000

4:00

4:30

 

2

የኖራ ግዥ

ሎት 2

በኩንታል

15,422

150,000

8:00

8:30

 

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።

  • በተጫራቾች የሚቀርበዉ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ቲቲሲ ግቢ ከሚገኘው የመ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናልና ኮፒ የማጫረቻ ሰነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን ሎት 1 እስከ 4፡00 ሰዓት፤ ሎት 2 ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ዳይ/ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን ሎት 1 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል። ሎት 2 በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች /ተወካዮቻቸው/ በተገኙበት በቢሮው የግዥና/ንብ/አስ/ዳይ/ቢሮ ይከፈታል።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 09-40-17-87-23 ይጠቀሙ።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender