የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የዩኒቨርሲቲውን ሎጎ የያዘ ፅሁፍ ያለበት 2ሜትር በ3ሜትር የሆነ ባነር የተሠራ ቢልቦርድ/የራሱ ማቆሚያ ያለው/ Description የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የዩኒቨርሲቲውን ሎጎ የያዘ ፅሁፍ ያለበት 2ሜትር በ3ሜትር የሆነ ባነር የተሠራ ቢልቦርድ/የራሱ ማቆሚያ ያለው/
Procurement of Rollup, Banner & Billboard 01/2108
LOT 15;- PROCUREMENT OF LED DIGITAL SIGNAGE
procurement of ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤተመጽሐፍት አገልግሎት የሚውል አነስተኛ የማስታወቂያ ሰሌዳ ሕትመት
Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the procurement of Procurement of 3Pcs of Digital Signage Display Head Office, North East Addis Ababa and Southwest Addis Ababa Districts
Procurement of Digital signage & video conference
BELAYAB Motors PLC is seeking to procure a fully functional outdoor LED digital advertising screen system that meets international standards for quality, durability, and performance
FPHS የቤት ውስጥ ስክሪን (p2.5mm pixel pitch indoor LED Screen)ግዥ2nd
Procurement of Billboard(ቢልቦርድ) GS-2018
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሳር ቤት በሚገኘው ቢሮ መግቢያ ላይ የድርጅቱን ሥም የሚጠቅስ ዲጂታል ማስታወቂያ በሚቀርብለት እስፔክ መሠረት በጋዜጣ በማውጣት አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል።
SIINQEE BANK S.C invited Interested and potential bidders for the under listed Procurement.
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ የመኪና ጎማ ግዥ፤ የቢሮዉ ጥገና፤ ኤሌክትሮኒክስና ሶላር ግዥ፣ የውሃ ቦቲ ኪራይ፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ፤ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች፤ የግብርና ኬሚካሎች ግዥ፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳትና ውበት የጽሕፈት፤ መሣሪያዎች ግዥ የችግኝ እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
FPHS የቤት ውስጥ ስክሪን (p2.5mm pixel pitch indoor LED Screen)ግዥ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ለከተሞች ፎረም አገልግሎት የሚውሉ Led screen ኪራይ እና የመግቢያ በር /Entrance get way ለማሰራት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Indoor 4K Full-Screen Board Interactive Digital Signage Display Screen Vertical 2018/05
Lot 77 Procurement 1ኛ ደረጃ የሪፍረሽመንት አገልግሎት ፣ 1ኛ ደረጃ የምሳ ብፌ እና LED Screen ኪራይ ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢዉ ሆቴሎች ብቻ )
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of LED Video Outdoor Digital Screen.
Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid for the supply of LED Video Outdoor Digital Screen
Lot 72 Procurement of 1ኛ ደረጃ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ለጥቅምት 25፣26 እና 27 ፣1ኛ ደረጃ የምሰ ብፌ ለጥቅምት 25፣26 እና 27 እና LED Screen ኪራይ ግዥ (ለድሬዳዋና አካባቢዉ ሆቴሎች ብቻ
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply and Fix of P4 outdoor Led Display Screen for Branches located in Addis Ababa