የሲዳማ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ይርጋለም ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የተለያዩ የምግብ ማጣፈጫዎች እና የምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
Crystal Cup/ክሪስታል ዋንጫ እና Certificate Card/የምስክር ወረቀት
ድርጅታችን ላሜ ዴያሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ዝርዝራቸው እና መለያ ዝርዝራቸው በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ቋሚ ንብረት፤ ግብዓት እና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሲዳማ ኤልቶ የገ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2016/17 ምርት ዘመን ያሰባሰበውን 11000 ኩንታል የምግብ በቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
T-shirt printing for Trainee Graduation Ceremony
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል 2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ፤ የሙስሊም ስጋ እና የላም ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል።
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት ለአመራርና አባል የሚጠቀሙበት የዳቦ ዱቄት፣ ዘይት፣የዳቦ፣ ማሻሻያ፣ እርሾ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፤ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፤ አትክልቶች የበቆሎ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት በስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጊዶሌ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ ሥር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የምግብ እህል የምግብ ማጣፈጫ እና ማገዶ እንጨት ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
lot 615 Purchase Requisition of የዩኒቨርሲቲው ሰቃይ ተማሪ ለሽልማት የሚውል ዋንጫ መካከለኛ መጠን ያለው*ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
የ2017 ዓ.ም የምረቃ ሥነ ሥርዓት የሚውሉ ሜዳሊያዎች
PROCUREMENT OF T-SHIRT /2017
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ከሐምሌ 01/2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ሀምሌ 01/2017 እስከ ኅዳር 30/2018 ድረስ ለ5 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅቶች እንዲሁም ጥሬ እህል፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
MUI ክሪስታል ዋንጫ እና ወርቃማ ዋንጫ ግዥ ጥያቄ
Procurement Of Spar Part (Merchandise Vehicle) 5
LOT 60 Marble Trophy
PROCUREMENT OF TROPHY Custom (Crystal Award ክርሰታል አዋርድ በዩቪ የሚፃፍበት በፎቶ የተመረጠና በሚቀርብ ሳምፕል
lot 615 Purchase Requisition of የዩኒቨርሲቲው ሰቃይ ተማሪ ለሽልማት የሚውል ዋንጫ መካከለኛ መጠን ያለው ግዥ
ሎት 63 ተመራቂ ተማሪ ዋንጫ ግዥ