አዋሽ ባንከ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the supply of hereunder listed items.
ሕብረት ባንከ ኢ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ለሁለት ዓመት በሚቆይ የኮንትራት ውል የጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Zamzam Bank S.C would like to invite eligible bidders for the supply of desktop computers, printers, scanner, photocopy machines and teller note counting machines, metal detector, Fire extinguisher, Furniture and fitting, cleaning & stationeries items.
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት፤ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) ለሁለት ዓመት በሚቆይ የኮንትራት ውል የጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ መገልገያ ኢኩፕመንቶች፣ ኮምፒዩተሮችና ተዛማጅ ዕቃዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ የብረትና አልሙኒያም ቁርጥራጮች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት አዲት ድርጅት በመፍረስ ላይ ያለውን አካል ኃ/የተ/የግ/ ማህበር የሆኑትን የሚከተለቱትን ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡:
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ መኪኖች፣ ያገለገሉ ጎማ ፣ የተሰባበሩ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የኩታበር ወረዳ አስተዳዲር ም/ቤት ላስገነባው የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስታንዳርዱን የጠበቀ መቀመጫ ወንበርና ሌሎች በአዳራሹ ውስጥ የሚገጣጠሙ እቃዎች ከደረጃ 5 /አምስት/ በላይ የሆኑ ተቋራጮች (GC-5 / BC5) ጠቅላላ ወይም የህንጻ ተቋራጮች ግዥ መፈጸምና ለማስገጠም ይፈልጋል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ. ክብ ... /ፅ/45/10/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን 60ቶን ግሉ ፓውደር/Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ያገለገሉ አሮጌ እና ተጠግነው ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሽጥ ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ሎት አንድ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ጎማዎች ሎት ሁለት ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቀዎችን የኤሌክትሪክ አቃዎች ባለ 36 እና 18 ዋት፣ የታንቡራታ የእንጨት በር፣ ጅብሰም ቦርድ ቁርጥራጭ፣ የእንግዳ ወንበር፣ የአልሙንየም ቁርጥራጮች፣ ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ መስታዎቶች፣ የሞራሌ ቁርጥራጭ እንጨቶች፣ የዲሽ ሳህኖች እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፈርንቸር ግዥ ለመፈፀም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Water and Energy is looking to buy office equipment to fully furnish 23 different utility offices.
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግልጋሎት የሚውል ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በዝቅተኛ ዋጋ ከሚያቀርቡ አቅራቢዎች 230 እስከ 250 የሚደርስ ወንበሮች ከመግጠሚያ ዋጋ ጋር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።