የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ጽ/መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Procurement of Office Equipment
የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል ዕቃዎች፤ በ2019 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ጣቢያ 1/2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ከ/መንግስት በ2019ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እሰቴሸነሪ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤትበመጀመሪያ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በነኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማውጣት ስለፈለገ የሚከተሉትን የቢሮና የስልጠና ግባቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከ/ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ አውጥቶ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በነኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች፣ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር የ2019 ዓመት የኛ ዙር ግዥ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃ እና የደንብ ልብስ የጽዳት ዕቃ የትራንስፖርት ፒካፕ አይሱዚ ሀይገር መስተንግዶ የወንበር ጠረጴዛ ጥገና የፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ፕሪንተር አክሰሰሪ ጥገና የመድረክ ዲኮር የዘር የጉልበት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 የደጅአዝማች በላይ ዘለቀ ቁ.2 ቅ/አንደኛ፣ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዒ.ም ልዩ ልዩ የትምህርት ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በለሚ ኩሪ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጨፈ የመጀ/ደ/ት/ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በአንደኛ ዙር የተሰያዊ የደንብ ልብስ አላቂ የቢሮና የት/ት ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ወደሚገለጸው ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ኮሚሽን ሎት 1 ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ፣ ሎት 2 ለሀገረ-ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል 60 ለሰልጣኞች የምግብ አቅርቦት በድጋሚ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ከ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ጎን ጽ/ቤት ለባቲ ከ/እስ ለሁሉም ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 2 የፅዳት እቃ ሎት 3 የላንድ ከሮዘር መለዋዎጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎሚ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት በወረደው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ደንብ እና መመሪያ እንደሚከተለው ተዘርዝሯል፡፡