Procurement of Spare Parts
የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ 002/2018 በጀት ዓመት በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ግብዓት አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
Lot 31 Procurement of Generator spare parts (DEMD)
Lot 11 Procurement of Radio Accessories&spare parts (CIS)
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማኀበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያላገለገሉ እና ያገለገሉ የተለያዩ አይነት የከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች የመካከለኛ እና የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች ያገለገሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች የተለያዩ ስቴሽነሪዎች፣ የተለያዩ አልባሳቶች እና የመሳሰሉትን ንብረቶች ከሎት አንድ እስከ ሎት አስራ አራት በመከፋፈል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ ሎት 1 ስቴሽነሪ፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ሎት 4 የህትመት ውጤቶች፣ ሎት 5 የፕሪንተር የኮምፒውተር የፎቶ ኮፒ ጥገና ከነመለወዋጫው፣ ሎት 6 የፕሪንተር ቀለም ግዥ በሁለተኛ ዙር በጨረታ አወዳድሮ መገጸም ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ
Heavy Vehicle spare part Lot 18 (RFQ/2018)
Lot- 182 Procurement of Spare Parts
Rebid Heavy Vehicle spare part Lot 12 (RFQ/2018)
Light Vehicle spare part Lot 114 (RFQ/2018)
Procurement of Vehicles Spare Parts w013!
Puchase of vehicle spare part(4-16993)
Light Vehicle spare part Lot 112 (RFQ/2018)
Rebid Heavy Vehicle spare part Lot 11 (RFQ/2018)
Light Vehicle spare part Lot 110 (RFQ/2018)
Rebid Light Vehicle spare part Lot 85 (RFQ/2018)
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።