Tender Detail

Tender Details


Lot 31 Procurement of Generator spare parts (DEMD)

Ministry of Defense


Tender Information

TitleLot 31 Procurement of Generator spare parts (DEMD)
DescriptionLot 31 Procurement of Generator spare parts (DEMD)
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0671-2018-BID-Open-Re-bid
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-23 10:00:00
Invitation Date2026-02-13 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Janmeda, Room 16
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111230132
Email: mulaturoro2015@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box ---, Postal Code: ---

TechnicalQualification

  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
  • •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:

    ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሀ) )
  • •ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ :

    በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii))
  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i))
  • •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት:

    በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት

    (Ref: የ.ተ. መ 17.2)

LegalQualification

  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))

Bid Security

Amount: 560000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

Requirement for sample for all mandatory materials
1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
2. ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሳምፕል ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ አለባቸው
3. ማንኛውም ተጫራች ቢያንስ 75% የሚሆነውን ናሙና በጨረታው ውስጥ ማስገባት አለበት፤ ይህ ካልሆነ ግን ከጨረታው ውጪ ይሆናል።
4. ተጫራቾች የተሳተፈባቸውን እቃዎች ካታሎግ ለሚስፈለልጋቸው ዕቃዎች ኦሪጅናል ካታሎግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት ለሚያፈልጋቸው ዕቃዎች ቴስት ሪፖርት ማቅረብ አለበት፡
6. ማንኛውም ተወዳዳሪ ኦሪጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ቡድን በአካል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
7. የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ጃንሜዳ የግንባታው ስፍራ ነው፡፡
8. ማንኛውም ተወዳዳሪ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ ውል በገባ በሃያ ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡
9. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
Save Tender