የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት/ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የ Wush Wush Packet 100gm ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Enhanced Rural Self Help Association (ERSHA), under the STRONGER HER project, invites qualified suppliers to submit sealed price quotations for the procurement of 6 threshers (3 for Teff and 3 for Faba Bean).
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ዘይት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬና የበግ ተዋጽኦ፣የዶርና የዓሣ ተዋጽኦ እና አትክልትና ፍራፍሬ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በደብረብርሃን ማረሚያ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ፣ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት ለስድስት ወር ማለትም ከነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 30 ቀን 2019 ዓ/ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ፖሊስ በ2019 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ አባሎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ደረቅ ሬሽን ኮቾሮ የአትክልት ሾርባ ባለ 240 ግራም፣ የስጋ እስቃጥላ ባለ 240ግራም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓ.ም ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስንዴ ዱቄት የስጋ በሬ፣ የምግብ ጥራጥሬ ዕቃዎች፣ አትክልቶች፣ ቅመማቅመሞች፣ የማገዶ እንጨት፣ የተለያዩየ የፅዳት እና የፅህፈት ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 08/11/2018 ዓ.ም እና 11/11/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ላቭ ፎር ችልድረን ኤንድ ፋሚሊ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በስሩ ላቀፋቸዉ ህፃናት የሚከተሉትን የምግብ ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአ.ብ.ክ. መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጅነት የተሰበሰበ የስንዴና የባቄላ እህል በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለሕግ ታራሚዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል ጥሬ እህል ለ2019 በጀት ዓመት ከሐምሌ 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 2019 ዓ/ም/ ድረስ ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የምግብ ጥሬ እህሎች ለመግዛት ይፈልጋል
አጋርፋ የግብርና ቴከኒከና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን ኪንግ በርድ ስነዴ 3000(ሶሥት ሺህ ኩንታል)፤አዶሻ ገብስ 1000(አንድ ሺህ ኩንታል) ትራቭለር ገብስ 300(ሶስት መቶ ኩንታል) iኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 70(ሰባ ኩንታል)እና 2ኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 71.33(ሰባት አንድ ኩንታል ከ33/100) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Somali Regional State Social Affairs Bureau invites bids from eligible public universities and colleges for the provision of accommodation, meals, refreshment services, graduation ceremony, and certification for an in-service training programme for so
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
MSF Belgium - Ethiopia Mission is inviting suppliers to submit bids for the supply of 19-liter refillable drinking water bottles (approximately 200 bottles per month) and 100 empty water jars.
በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የካፌ አገልግሎት እና በየወሩ ለሚደረገው ሚኒሰትሪሚንግ ፕሮግራም መስተንግዶ የምግብና መጠጥ አቅርቦት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በአገር አቀፍ ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።