Tender Detail

Tender Details

  • Company Agarfa Agricultural Technical Vocational Educational & Training College (አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ)
  • Address ኃይሌ ገብረስላሴ ጎዳና በጌታነህ በሻህ ህንፃ በኩል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊትለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116625004
  • Websitehttps:// agarfacollege.edu.et
  • Deadline14 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security2%
  • opening date2026-07-14 08:30:00
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

አጋርፋ የግብርና ቴከኒከና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን ኪንግ በርድ ስነዴ 3000(ሶሥት ሺህ ኩንታል)፤አዶሻ ገብስ 1000(አንድ ሺህ ኩንታል) ትራቭለር ገብስ 300(ሶስት መቶ ኩንታል) iኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 70(ሰባ ኩንታል)እና 2ኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 71.33(ሰባት አንድ ኩንታል ከ33/100) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Agarfa Agricultural Technical Vocational Educational & Training College (አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ)


የምርት ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ

የሸያጭ መለያ ቁጥር 04/01/2018ዓ.ም

 

አጋርፋ የግብርና ቴከኒከና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን ኪንግ በርድ ስነዴ 3000(ሶሥት ሺህ ኩንታል)፤አዶሻ ገብስ 1000(አንድ ሺህ ኩንታል) ትራቭለር ገብስ 300(ሶስት መቶ ኩንታል) iኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 70(ሰባ ኩንታል)እና 2ኛ ደረጃ ዛላ በርበሬ 71.33(ሰባት አንድ ኩንታል ከ33/100) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን መመሪያዎች እና ግዴታዎችን በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

1. ከመስኩ ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ/የእድሳት ጊዜው ያላለፈበት የሥራ ንግድ ፍቃድ፤

2. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ጊዜው ያላለፈበት የድጋፍ ደብዳቤ/የምስከርወረቀት /ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት ምርት የሰጠውን ጠቅላላ /ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ እና የዋስትና ጊዜው ከ2 (ሁለት) ወርያላነሰ የባንክ ዋስትና /CPO/BIDBOND/በኮሌጁ በአጋርፋ የግብርና ቴክኒከ የትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ስም በማዘጋጀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለጸለት በ5 (አምስት) ቀናት ወስጥ የውል ስምምነት ካልፈጸመ ፍቃደኛ እንዳልሆነ ተቆጥሮ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለኮሌጁ ገቢ ይሆናል።

5. የተዘጋጀውን የመጫረቻ ሰነድ ከአጋርፋ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ከግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ እና አዲስ አበባ ሀይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና በጌታነህ በሻህ ህንጻ በኩል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው አላጌ/ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥልጠና ኮሌጅ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከሚገኘው የአጋርፋ ኮሌጅ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 200 (ሁለት መቶ) ብር በስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይቻላል እንዲሁም የዋጋ ማቅረቢያቸውን ኦርጂናሉንና ኮፒውን በመለየት አስፈላጊ ከሆኑ ከተያያዥ የጨረታ ሰነዶች ጋርበፖስታ ውስጥ በማሸግ ከፍ ብሎ በተጠቀሰው አድራሻ አዲስ አበባ የኮሌጁ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።

7. የጨረታው መዝጊያው ቀን እና የሚከፈትበት ቀን በተጨማሪ በጨረታ ሰነድ ላይየሚገለጽ ሲሆን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ በኮሌጁ ጉዳይ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል።

8. የጨረታው መከፈቻ ቀን እንደ አጋጣሚ ሆኖ በህዝባዊ ብሄራዊ በዓል ላይየሚውል ከሆነ ጨረታው በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰአትና ቦታ ይከፈታል።

9. ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተነተርሶ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት የለውም አይቻልም)።

10. የምርቱን ናሙና ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ባሌ አጋርፋ የግብርና ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ አጋርፋ ቀርበው ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ በኮሌጁ እህል መጋዘን ማየት ይችላሉ።

11. ኮሌጁ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ለበለጠ መረጃ፡-ስልክ ቁጥር 0116625004 አዲስ አበባ ወይም 0911490870 0930108007 እና 0922319274 የግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ ደዉሎ መጠቀም ይችላሉ።

 

 

አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ

 

Save Tender