የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአ/አበባ ፖሊስ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁትር AAPC NCB 0013/2018 ዓ/ም
የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የናሙና መስያ |
የጨረታማስከበሪያ ገንዘብ መጠን |
|
|
001 |
አጥንት የለሌው የበሬ ስጋ ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
150,000 |
00 |
ስለዚህ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው::
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ
2. መተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
3. የታደስ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው::
5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ አለበት፡፡
6. እማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፡፡
7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተበሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.አ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን/ፋይናሻል/ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው::
9. ማኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ አሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትከክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በumaታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፣ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ.ፒ.አ. ከቴክኒክ ሰነዶችጋርበአንድላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው::
11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው::
12. በጨረታ ሰነድ በከፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላነት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
13. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀረቡአቸው ዕቃዎች ተቋሙ ባወጣው ፍላነት መግለጫ/sepecification/መሰረት መሆን አለበት፡፡
14. ተጫራቾች አራዳ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ ግገር ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ8ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተቋሙ ግዢና ፋይናንስ 5ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
16. በጨረታ ሰነዱ ክፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5:00 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ትንሹ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 512 ይከፈታል፡፡
17. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
18. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፈልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበስጠ መረጃ በስ/ቀጥ---011862-58-00(0111110448) የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ
አዲስ አበባ ፖሊስ
