EthSwitch Share Company which is the owner and operator of the National e-payment Switch of Ethiopia, invites bids from interested and eligible bidders (agency), for the procurement of the below mentioned items.
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አ/ማኅበር ከስሩ የተዘረዘሩት ያገለገሉ ንቃይ እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ አሉሚነየም፤ ብራታ ብረቶች እና መስታወት ለማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 006ያን /2017 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ እንዲሁም ሳይሸጡ ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ካሬያቸው አነስተኛ የሆኑ ሴራሚክ ዕቃዎች፤ በጉዳት የተወገዱ የሴራሚክ እና ሳኒተሪ (Damage) ዕቃዎች፤ የተበታተኑ ሞዛይኮች፤ ከኮንስትራክሽን የተመለሱ ብረታ ብረቶችን፤ መስታውቶችን፣ ቆርቆሮዎችን፤ አሮጌ የከባድ ተሸከርካሪዎች ሽራዎች እና፤ የተለያዩ የመታጠቢያ ቤት አክሠሠሪዎችን እና ሌሎችንም ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በወረዳ 04 ስር የሚገኘው ጀሞ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሁዳ ሪል እስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 90 መሠረት የተተው ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም LED STRING LIGHT፣ CORRUGATED CARTON SHEET NON PRINTED: FRINGE BAND & TROUSER LINING WAIST BAND፣ EMPTY GLASS BOTTLE AND JUTE BAG እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ኢንተርፕራይዙ ለሚያስገነባቸው ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አቅርቦትና ስራ ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በከምባታ ዞን የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል በበጀት ዓመቱ ለCT-Scan ማሽን ተከላ የሚሆን AControl Room "Lead Glass" መጠኑ 120cm 80cm, Thickness 10mm, 2mmpb Equivalent የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡