ሁዳ ሪል እስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሁዳ ሪል እስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ሁዳ ሪል እስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ተጫራች ሳር ቤት አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ እስቶር በመገኘት ንብረቱን አይተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሀምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሀሴ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ብስራተ ገብርኤል አካባቢ ሎሊ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ ላይ የጠቅላላ አገልግሎትና ንብረት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ዘወትር በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30 እስከ 5፡30 ከሰዓት በኋላ 7፡30 እስከ 10፡30 የጨረታ ማስገቢያ ቅጽ በማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመግዛት ሞልተው የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ይዞ በመቅረብ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን፤ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች በ10 ቀን ውስጥ ካላነሱ ድርጅቱ ተጠያቂ አለመሆኑን እናሳውቃለን፡
የጨረታ ማስገቢያ ቅጽ
ሎት 1 የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች
|
ተ/ቁ |
የንብረቱ ዝርዝር |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት |
ጠቅላላ ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት |
|
1 |
ቆርቆሮ ባለ 1 ንቃይ |
ቁጥር |
|
|
|
2 |
የተቆራረጡ አሮጌ ቆርቆሮዎች |
ቁጥር |
|
|
|
3 |
አሮጊ ኤጋ ቆርቆሮዎች ባለ 5 ሜትር |
ቁጥር |
|
|
|
4 |
አሮጌ ኤጋ ቆርቆሮዎች አጫጭር |
ቁጥር |
|
|
|
5 |
የአልሙንያም በር ባለ 1 ሜትር |
ቁጥር |
|
|
|
6 |
የአልሙንያም በር ባለ 90 ሜትር |
ቁጥር |
|
|
|
7 |
የአልሙንያም በር ባለ 80 ሜትር |
ቁጥር |
|
|
|
8 |
መቃን ያለው የእንጨት |
ቁጥር |
|
|
|
9 |
መቃን ያሌለው የእንጨት |
ቁጥር |
|
|
|
10 |
መቃን ያሌለው የእንጨት |
ቁጥር |
|
|
|
11 |
የብረት መስኮቶች ፍሬም የሌለው በደብል |
ቁጥር |
|
|
|
12 |
የብረት በሮች 2.10 በ1 ሜትር |
ቁጥር |
|
|
|
13 |
የብረት መስኮቶች 2.00*2.50 ሜትር |
ቁጥር |
|
|
|
14 |
የብረት መስኮቶች 1.50*2 ሜትር |
ቁጥር |
|
|
|
15 |
የግድግዳ ቁምሳጥን ከነተደራቢው |
ቁጥር |
|
|
|
16 |
የሻወር ቤት ገንዳዎች ያገለገሉ |
ቁጥር |
|
|
|
17 |
ፖርቲሽን ፕላይ ውድ |
ቁጥር |
|
|
|
18 |
የፕላስቲክ ፖርቲሽን |
በጥቅል |
|
|
|
19 |
የሽንት ቤት መቀመጫ |
በጥቅል |
|
|
|
20 |
የሽንት ቤት ዩሪናል |
በጥቅል |
|
|
|
21 |
የእጅ መታጠቢያ ከነመቋሚያ |
በጥቅል |
|
|
|
22 |
የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው መስታወቶች |
በጥቅል |
|
|
|
23 |
አልሙንየም ፕሮፋይል |
በጥቅል |
|
|
|
24 |
ፐርኒል ቸፌራ /የእንጨት/ |
በጥቅል |
|
|
