Tender Detail

Tender Details

  • Company የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 0465542060
  • Website
  • Deadline20 Feb 2025, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Lead Glass And Mirror

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በከምባታ ዞን የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል በበጀት ዓመቱ ለCT-Scan ማሽን ተከላ የሚሆን AControl Room "Lead Glass" መጠኑ 120cm 80cm, Thickness 10mm, 2mmpb Equivalent የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል


 

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ዶ/ቦ/ገ/መ/አ/ሆ/004

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በከምባታ ዞን የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል በበጀት ዓመቱ ለCT-Scan ማሽን ተከላ የሚሆን AControl Room "Lead Glass" መጠኑ 120cm 80cm, Thickness 10mm, 2mmpb Equivalent የሆነ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች /ነጋዴዎች/ እንደሚከተለው ተጋብዘዋል፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማሩ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግሥትን ግብር የከፈሉ፣
  2. በዕቃ እቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ቫት ከፋይ የሆኑ፣
  4. የንግድ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. የመልካም አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. የተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቢድ ቦንድ (CPO) በፖስታ በማሸግ ማስያዝ የሚችሉ፤
  7. የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ 300 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የውስጥ ገቢ አካውንት ቁጥር 1000039455807 ላይ ገቢ በማድረግ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በከምባታ ዞን የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር #37 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት በከምባታ ዞን በዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር #37 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በከምባታ ዞን የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር #37 በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2:30 እስከ 4:30 ሰዓት ድረስ በሆስፒታሉ ግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን በመክተት 4:30 ሰዓት ይታሸግና በዚያው ዕለት ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣፣
  10. ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ቀን አንስቶ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ ውል መግባት ይኖርባቸዋል፣ በውሉ መሠረት ባይቀርቡና ውል ባይፈጽሙ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው CPO ለመንግሥት ገቢ ሆኖ ተጫራቹ በህግ ይጠየቃል፡፡
  11. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡
  12. ሆስፒታሉ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ማሳሰቢያ ፡- የጨረታ መከፈቻ ቀን ቅዳሜ፣ ዕሁድና የበዓል ቀን ከዋለ በቀጣይ ሥራ ቀን ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳስባለን !

ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0465542060/0465540763 ይደውሉ!

 

የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

Save Tender