በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት የሚቆይ ለህሙማን የበሰለ የምግብ አቅርቦት ፣ አጠቃላይ የግቢ የህንፃ ክፍሎች የፅዳት ስራ ፣ የአትክልተኛና የጉልበት፤ የጥበቃና ደህንነት ፣ የላውንደሪ አልባሳት ዕጥበት ስራ ፣ የመድሃኒት ሰፕላይ የላብራቶሪ ቅመም (ሪኤጀንቶች) የራጅ እና የህከምና መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የቅዱስ ሉቃስ ካቶሊክ ሆስፒታል እና የነርሶች እና የአዋላጅ ነርሶች ኮሌጅ ለሆስፒታሉ የሚሆን የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት (EPSS) ሳይኖር ሲቀር መድሀኒቶች ፣ ሰፕላይ ፣ ላብራቶሪ ሪኤጀንት ለአንድ አመት የሚቆይ የህክምና መሳሪያ ጥገና፣ ለአንድ አመት ጊዜ የሚቆይ የህከምና መሳሪያዎች ግዥ ለአንድ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::