የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት (EPSS) ሳይኖር ሲቀር መድሀኒቶች ፣ ሰፕላይ ፣ ላብራቶሪ ሪኤጀንት ለአንድ አመት የሚቆይ የህክምና መሳሪያ ጥገና፣ ለአንድ አመት ጊዜ የሚቆይ የህከምና መሳሪያዎች ግዥ ለአንድ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ስለሆነም አግባብነት ያላቸውን ሁሉ በጨረታው እያጋበዝን፡-
- ተጫራቾች ለተወዳደሩበት የአቅርቦት አይነት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው::
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን-ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግዥው መጠን ከ200,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1-4 የተገለፁትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታው ኦሪጅናል ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከሆስፒታሉ ግዥ ክፍል የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ማግኘት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ ከኦርጅናሉ የጨረታ ጋር በማያያዝ በታሸገ ፓስታ ሙሉ ስምና አድራሻ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል በተጨማሪም ኦርጅናል ሰነዱ እና ፎቶ ኮፒ ለብቻው ሙሉ አድራሻው ተጽፎ በጥንቃቄ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታው ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በመጨረሻ የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ሆስፒታሉ ቫት እና ዊዝ ሆልድ (2%) ቆርጦ የሚያስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል