የቅዱስ ሉቃስ ካቶሊክ ሆስፒታል እና የነርሶች እና የአዋላጅ ነርሶች ኮሌጅ ለሆስፒታሉ የሚሆን የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
St. Luke Catholic Hospital, (የቅዱስ ሉቃስ ካቶሊክ ሆስፒታል)
የጨረታ ማስታወቂያ
የቅዱስ ሉቃስ ካቶሊክ ሆስፒታል እና የነርሶች እና የአዋላጅ ነርሶች ኮሌጅ ለሆስፒታሉ የሚሆን የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
ተጨማሪ መረጃ
- ጨረታው የሚወጣበት ቀን፡- እ.ኤ.አ October 14/2024
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ፡- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ለ15 የስራ ቀን
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እ.ኤ.አ November 1/2024 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- የጨረታው ሰነድ መግዣ ብር የማይመለስ 500 የኢትዯጵያ ብር ECS Wolisso Hospital AC NO 1000027003404 መክፈል ይቻላል።
- የሰነዱ መግዣ ቦታ፤ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወሊሶ ከተማ ቅዱስ ሉቃስ ሆስፒታል አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 07 እና 10 ሰነዱን በሃርድ ኮፒ እና በሶፍት ኮፒ በፍላሽ መውሰድ ይቻላል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን እ.ኤ.አ November 4/2024 በሆስፒታሉ የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በቢሮ ስልክ ቁጥር፡- Tell.+251-113410714 / 3410800 P.O.Box 250 and 246
ቅዱስ ሉቃስ የካቶሊክ ሆስፒታል እና
ነርሶችና ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ
