የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ተጫራቾችን አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ ፕላቲክ) ፣ኮስሞቲክስ ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(የቦንባ እቃዎችን) በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
United Nations Economic Commission for Africa invites all interested and eligible bidders for Procurement of Spare Parts to Reinstate the Electrical Systems of Africa Hall Building.
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 ዓ/ም ለከተማ ሴክተር መ/ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦከስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ሰር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና አልባሳት ነክ ዕቃዎችን ሐምሌ 4 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የቶዮታ ተሽከርካሪ የኤሌክትሪካል መለዋወጫዎች፤ የቶዮታ ተሽከርካሪ የመካኒካል መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፤የሞተር ሳይክል ከመነዳሪዎች፤ ያገለገሉ ፈርኒቸር ንብረቶች፤ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ የተለያዩ እቃዎች እና የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ ባሉበት ሁኔታ በድጋሚና አዲስ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ፣የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባላት፣ እስፔርፓርት፣የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር በሰንጠረዡ የተገለፁትን ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢ.ቅ.ባ.ማ.) ለሥራ ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎችን፣ መኪና የመኪና ጎማዎችን፣ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኤሌከትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አክስዮን ማህበራችን መድን ፋና ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ጎማዎች፣ የተቃጠለ ዘይትና ጀሪካን በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::