በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 ዓ/ም ለከተማ ሴክተር መ/ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በጉራጌ ዞን በአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 ዓ/ም ለከተማ ሴክተር መ/ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማለትም፡፡
1. ሎትı የተለያዩ የፅፈት መሳሪያዎች
2. ሎት2 የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ
3. ሎት3 የተለያዩ ፈርኒቸር
4 ሎት4 ሞተር ሳይክል
1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር በመክፈል ፍቃድ ያደሳችሁ እና በአላይን የተመዘገባችሁ፡፡
2. የግብር ከፋይ ከመለያ ቁጥር(ቲን) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የቫት ተመዝጋቢ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገባችሁ የምዝገባ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
4. በዘርፉ የጥራት ብቃት የምስከርነት ወረቀት ማቅረብ የምትችለ
5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ከጠቅላላ ገንዘብ ለሎትı 20,000(ሃያ ሺህ) ለሎት2 20,000(ሃያ ሺህ) ለሎት3 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ለሎት4 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ብር የጨረታ ማስመስከሪያ ዋስትና በባንክበተረጋገጠለት ሲፒኦ ቢድ ቦንድ በአገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች አሸናፊ የሆነባቸው ዕቃዎች ቅድሚያ ሳምፕል ማቅረብ እና ተጫራቾች ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል መግባት አለባቸው፡፡ ያሸነፉበት እቃ አገና ከተማ መስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በአንድ ጊዜ አጠቃለው ጥራታቸውን አስፈትሸው መጋዘን ማስረከብ አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ዶክመንት ለመግዛት የሚያስችል የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዳቸው ፋይናንስ ጽ/ቤት ግ/ከ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ትችላላችሁ::
8. ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸዉን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይየስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስከበሪያ አሰርቶ ውል ካልፈፀሙ መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀናትን ሳይጨምር አየር ላይይውላል:: ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉለዉም፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11.ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ጀምሮ ለ60 ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡
12.ቫት 7.5% ለአገና ከተማ መስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ገቢ ማድረግ (መቁረጥ) አለባቸው፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከተማው በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከአዲስ አበባ 197 ኪ ሜ ላይ ነው::
13 ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁ፡- 09-21-61-13-71/09-23-70-27-84/09-35-12-73-41/09-12-47-37-68
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን አገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት
