በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 7470 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር በቀል ድርጅታችን ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ኤንድ ሰስቴነብል ፋይናንስ ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ለፈንድ ማጠናከሪያ እንዲሆን ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ያገኘውን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኤሌከትሮኒክስ እና የቢሮ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና ለፈንድ ማጠናከሪያ ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች ላይ ያገኛቸውን ያገለገሉ ንብረቶች እነሱም ተሸከርካሪ፣ኤሌክትሮኒክስ፣የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የህክምና እቃዎች ፣ጄኔሬተር፣ ሶፋ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።