ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ ስም የተመዘገበዉን የካርታ ቁጥር 704 የቦታዉ ስፋት 8990 ካ ሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክሲዩን ማህበር ከታች የተገለፀዉን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2012 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
The International Organization for Migration - UN Migration | Ethiopia office invites all eligible bidders to participate on a competitive bidding for the sale of used items.
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉ ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ጥሬ እቃች እና ማሸጊያወች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Embassy of the United States of America, Addis Ababa, Ethiopia, will hold a Generators closed bid sale on July 24, 25, 27, 2026, at the U.S. Embassy back door (Batch Plant) on Hamile 19 Road. The list includes Generators Only.
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom intends to sign a contract with the finally awarded bulder. Hence, we are pleased to invite all interested and eligible bidders to this OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) for the procurement of Different types of sales training (i.e
አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር የኤክስፖርት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም የዚህን ጨረታ ሰነድ በተገለፀው አድራሻ በመግዛት ማንኛውም ተወዳድሮ ያሸነፈው አካል እቃዎቹን መግዛት የሚችል ሲሆን:-
ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል
ዓባይ ባንክ ያገለገሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት እቃዎች በጨረታው የተጠቀሱ ቅድመ ሁኔታዎችን በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተገለፀውን ተሽከርካሪ ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ አ.ማ አቶ ለማ ተፈራ ሶሪ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍጹ ከተማ የካርታ ቁጥር OR003075014013 በአቶ ጌታሁን ወዳይ ደረሰ ተመዝግቦ የሚገኘዉን የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ አ.ማ አቶ ገረመዉ አይናለም ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በምስራቅ ጎጃም ቀራንዮ ከተማ ቀበሌ 01 የካርታ ቁጥር K-926 በአቶ ገረመዉ አይናለም ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉን የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡