Tender Detail

Tender Details


ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ  በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ጥሬ እቃች እና ማሸጊያወች  ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

East African Lion Brands Manufacturing S.C


ሐምሌ 7 /2018 ዓ.ም

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ  በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ጥሬ እቃች እና ማሸጊያወች  ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ITEM DESCRIPTION UOM QUANTITY
HDPE INJECTION VIRGIN Kg 3,000.00
HDPE BLOW VIRGIN Kg 10,000.00
HDPE INJECTION RECYCLE Kg 3,000.00
HDPE BLOW RECYCLE Kg 10,000.00
Jar 50cc Pcs 2,150.00
Caps -100cc Pcs 148,540.00
Caps – 390cc Pcs 5,200.00
Cap – 50cc Pcs 81,000.00
Jar – 400cc Pcs 20,505.00
Jar – 125cc Pcs 35,800.00
Shampoo Pet 250ml Jar Pcs 33,962.00
Shampoo Pet 250ml Cap Pcs 6,320.00
Jars – 200cc Pcs 12,078.00
Cap – 200cc Pcs 28,500.00
Cap 330cc PET Pcs 62,448.00
Caps Solo 50cc Pcs 65,426.00
Caps Solo 100cc Pcs 193,220.00
Jar -100 cc Pcs 112,658.00
Sanitizer Bottle with Cap 100cc Pcs 1,368,735.00
Sanitizer Bottle with Cap 500cc Pcs 199,973.00
Cap  – 70cc Pcs 10,000.00
Conservator Paroxy Benozote Kg 167.25
SELF EMULSIFING (SX WAX) Kg 6,250.00
Master Batch Different Colour Kg 2,127.80
POLYETHYLENE TERERHTHAIATE (PET) Kg 541.00

ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ ሀምሳ ሺ ብር (50,000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካዉንት ስም ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማንፋክቸሪንግ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing SC) ገቢ አድርገዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡ የጨረታ ማስከበርያዉ ላሸናፊዉ ከሚገዛዉ እቃ ላይ ታሳቢ ሲደረግለት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመለስለታል፡፡ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ  የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅርቢያ ቅፅ በ500 (አምስት መቶ) ብር በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል፡፡  የጨረታ ሳጥኑ ሀሙስ ሐምሌ 23 2018 ዓም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 9፡15 ሰዓት  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል፤እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

አድራሻ፡ ቢሾፍቱ ወረዳ ዲባዩ ቀበሌ ደካ ቦራ (ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0953606560 (ቃላብ) / 0912501006 (ዳንኤል) መደወል ይችላሉ)

 

Save Tender