Tender Detail

Tender Details


ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክሲዩን ማህበር  ከታች የተገለፀዉን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። 

Habesha Beer


ቁጥር HBSC/01/02452/26

                                                                                                              ቀን፡ 06/11/2026

አዲስ አበባ

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.

የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ HBSCKEGSHADE/01/0001/26

የድራፍት የድራፍት ማሽን በርሜል መጋዘን ሼድ ጨረታ ማስታወቂያ

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክሲዩን ማህበር  ከታች የተገለፀዉን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  በመሆኑም ፍላጎትና አቅም ያላችሁ ተጫራቾች አዲስ አበባ ካርጎ ፊት ለፊት ከአዲስ ልብ ህክምና ጎን በሚገኘዉ የሐበሻ ቢራ ፋብሪካ  አ.ማ ዋና መ/ቤት ከሃምሌ 13 እስከ ሃምሌ 20 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀኖች ዉስጥ እንድታስገቡ እንገልፃለን።

Lot No.
Asset Description
Plate Number
Model
Year of Manufacture
Reserve Price (ETB)
1
Volvo Power Truck
3-ET-83172
FH-400
2016
10,000,000
2
Trailer (MARU)
ET 01-23438
MMI
2016
4,000,000
Total Lot Value
Volvo Power & Trailer
14,000,000

ድርጅቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነወ።

ከሰላምታ ጋር  ዳዊት ብርሃነ  የግዥ ኦፕሬሽን ክፍል ሃላፊ 

Save Tender