Tender Detail

Tender Details


ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

Vision Fund Micro Finance Institution


በድርድር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ

ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሶስት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ ይሸጣል

ተቁ  

የንብረቱ ባለቤት

የሚሸጠዉ ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ ዓይነት  የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

 

የድርድር ጨረታዉ

መነሻ ዋጋ

የድርድር ጨረታ

ቀን

 

 

ቦታ

ክልል ዞን ከተማ ወረዳ ቀበሌ ቀን ሰዓት  
1  

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

 

መኖሪያ ቤት

ማዕከላዊ ኢትዮጲያ ከምባታ  

ሀደሮ

 

ሀደሮ

 

ላዉጥ

 

መኖሪያ ቤት

 

_ የካርታ ቁጥር- SN021040413005

_ የቦታ ስፋት 271.23 ካ.ሜ

2,500,000.00 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር)

 

 

ነሀሴ 10/2018

 

ጠዋት 5:00

ሀደሮ ቅርንጫፍ

 

 

2

 

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

 

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ  

ጊንጪ

 

ደንደአ

 

አስጎሪ

 

መኖሪያ ቤት

 

_የካርታ ቁጥር-WLMA/001/2015

_የቦታ ስፋት 457.80 ካ.ሜ

 

1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ብር)

 

ነሀሴ 10/2018

 

ጠዋት 5:00

ጊንጪ ቅርንጫፍ
3  

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

 

መኖሪያ ቤት

ደቡብ ኢትዮጲያ ጋሞ  

ምዕራብ አባያ

 

ብርብር

   

መኖሪያ ቤት

 

_ የቦታ ስፋት 300 ካ.ሜ

1,800,000.00 (አንድ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺ ብር)

 

 

ነሀሴ 10/2018

 

ጠዋት 5:00

ምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ

ማሳሰቢያ

  • ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  • አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  • ቤቶቹ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሀደሮ ፣ምዕራብ አባያ እና በጊንጪ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  • በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል::
  • ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

                ለተጨማሪ መረጃ   በስልክ ቁጥር 011_6_73_36_74 መደወል ይችላሉ።

Save Tender