ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ደሳለዉ ወርቁ ረዴ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ይፈልጋል፡-
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና በ2019 በጀት ዓመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ ሱቆችን /ኮንቴይነሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር k/አብ-01007 የተመዘገበ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ያሳብ አያሌው፣ በሰሜን ዳዊት አያሌው፣ በደቡብ ሽበሽ ገላየ የሚያዋስነው ስፋቱ 150 ካ/ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
የቦታው ስፋት 1201 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመበት ወ/ሮ ብሩክታዊት ሽፈራው ይመር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራሔል ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር152048 016/03/2012 ዓ.ም እና 197456 በ13/10/2016 ዓ.ም እና በ 204885 023/3/2018 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ 207948 በ8/5/2018 ዓ.ም እና በመ/ቁ 197456 በ13/10/2016 ዓ.ም በዋለው ች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አዉትቶሀል።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አዉጥቶሀለወ።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የፍ/ባለመብት/አቶ ሙባረክ ረዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ እቶ ተስፋዬ አለኸኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.122176 በቀን 24/2/2018ዓ.ም የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አዉጥቶሀል።
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸዉ አባት ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡